Web Content Display
እሴቶች /values/
- ለሴቶችናለወጣቶች ለላቀተሳትፎና ተጠቃሚነት እንተጋለን ፣
- ግልፅነት፣ ተጠያቂነት፣ ፍትሀዊነት፣ አሳታፊነትና ውጤታማ አሰራር እንከተላለን፣
- ለስርዓተ - ፆታ እኩልነት በፅናት እንቆማለን፣ለሌሎችም አርዓያ እንሆናለን ፣
- ምቹና ሰራተኛው የሚተማመንበት ተመራጭ ተቋም እንፈጥራለን፣
- በማያቋርጥ የለውጥ ሂደት ውስጥ የልማት ሰራዊት እንሆናለን፣
- የተቋማችንን ሃብት በአግባቡ እንጠቀማለን፣
- በዕውቀትና በዕምነት መምራትና መስራትን ባህላችን እናደረጋለን፣
- ለሴቶችና ህጻናት መብት መከበር እንተጋለን፣
- ልዩ ድጋፍ ልዩ ትኩረት ለሚሹ በሚል መርህ እናምናለን፣
- ቅንጅታዊ አሰራርን የተቋማችን መገለጫ እናደርጋለን፣