Web Content Display Web Content Display

Minimize Maximize

Web Content Display Web Content Display

Minimize Maximize

Web Content Display Web Content Display

Minimize Maximize

Web Content Display Web Content Display

Minimize Maximize

መርሆዎች

  • የመንግስትሀብትናንብረትንከዉጤትጋርአገናዝበንእንሰራለን፣ 
  •   አዳዲስየአሠራርዘዴዎችንየማፍለቅአቅምእንገነባለን፣
  •   ሁሉንምዜጋየምርምርዉጤትተጠቃሚእናደርጋለን፣
  •   ግልጽነትናተጠያቂነትየሰፈነበትአሰራርአንከተላለን፣
  •   በመልካምአስተዳደርመርሆዎችእንገዛለን፣
  •   የግብርናቴክኖሎጅዎችንበማቅረብድህነትንእናጠፋለን፣
  •   የምርምሩንስነምግባርበፅዕናትእናከብራለን፣
  •   የተገልጋይፍላጎትንመሰረትአድርገንእንሰራለን፣
  •   ምርምሩንያለሃይማኖት፤ጎሳ፤ዘርናፆታዊአድሎእንሰራለን፣
  •   ለሳይንሳዊልዕቀትዘወትርተግተንእንሰራለን፣
  •  የሴቶችንተጠቃሚነትናተሳታፊነትለሚያረጋግጡየምርምርተግባራትትኩረትእንሰጣለን፣

Web Content Display Web Content Display

Minimize Maximize

ስትራቴጂክ

  ·  ረጅምጊዜአገራዊግቡንከማሳካትአኳያየዘርፉምርምርድርሻውንለመወጣትይችል

  ዘንድየግብርና ገጠርልማትፖሊሲናስትራቴጅንመሰረትአድርጎየትኩረትአቅጣጫዎችን

  ለይቶናቅደምተከተል አውጥቶ አለመግባት፣

  · የችግር ልየታውናምርምሩከምርታማነትጋርበተያያዙጉዳዮችላይብቻየታጠረናበሁሉም

  የምርት ማምረትናቅብብሎሽደረጃዎች(value chain) ላይያሉችግሮችንያካተተአለመሆኑ፣

  ·  የምግብዋስትናንየሚያረጋግጡናገበያመርየሆኑየምርምርቴክኖሎጂዎችበበቂመጠንአለመቅረብ

  ·   የመፈፀምአቅምውስንነትየሰውኃይሉዕውቀትናክህሎትማነስናመልቀቅ፣የበጀትዕጥረትና

  የምርምር መሰረተልማቶችናፋሲሊቲዎችበበቂመጠንተሟልተውአለመገኘትናየክትትልናግምገማ

  ሥርዓቱደካማመሆንየመፈጸምአቅምንእየተፈታተኑያሉችግሮችሲሆኑአነዚህንችግሮችለመቅረፍ

  የሚያስችሉና የሚያበረታቱሥርዓቶችአለመዘርጋታቸውሁኔታዎችንእያባባሰመገኘቱ፣

  ·  የማስተዋወቅሥራዎችንውጤትሊያመጡበሚችሉበትአግባብያለመፈጸም፣

  ·  የመነሻዘርአቅርቦትውሱንነት፣

  ·  የህብረተሰብ ግማሽ አካል የሆኑት ሴቶች በክልሉ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ያላቸው

  ተሳትፎ ውስን መሆንና በቤትሥራ በማሳለፍ በኢኮኖሚ አመንጭነታቸው በታወቁ

  የልማትሥራዎች አለመሳተፍ ዋነኛ ችግር መሆን፣ 

  · የበጀትአጠቃቀምናውጤታማነትዝቅተኛመሆን፣

  ·ቴክኖሎጂየማፍለቅስራረጅምጊዜየሚወስድመሆኑ፣