Web Content Display Web Content Display

Minimize Maximize

Web Content Display Web Content Display

Minimize Maximize

ዛሬ በመሬት የሚገኘው የምርት ውጤት ከፍተኛ መሆን፣ የህዝብ  ቁጥር መጨመር ፣በመሬት አስተዳደር ስርአቱ ግንዛቤ እያደገ መምጣቱ አርሶአደሩ የይዞታ መብቱን ለማስከበር በለዘብተኝነት የሚያልፈው ጉዳይ የለም፡፡ በመሆኑም በየቀኑ በተቋማችን መብቱን ለማስከበር የሚመጣው ባለጉዳይ ቁጥር ቀላል የሚባል አይደለም፡ ፡በቆላማ አካባቢዎች የእርሻ ኢንቨስትመንት መሬት በፊት የነበረበት ዝርክርክ አሰራርና ስርአት የማስያዝና አሁን ያለው የተለጠጠ የመሬት ፍላጐት ምላሽ ለመስጠት የሚደረገው ጥረት ሌላውየ ተቋማችን ተግባር ነው፡፡/read more/

 

 

 

 

 

 

 

 

 

ስልክ     058 2265478                            

ፋክስ  058 2265779


e-mail address………boeplau@yahoo.com or BoEPLAU@yahoo.com