Web Content Display Web Content Display

Minimize Maximize

 

888 ነፃ የስልክ መስመር የጥሪ ማዕከል አገልግሎትን ይጠቀሙ፡፡ 
የአካባቢ ጥበቃ መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ቢሮ በስልክ መስመሩ ለህብረተሰቡ 2006 ዓ/ም ጀምሮ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡ /read more 

 

 

 

የበረሃማነት መስፋፋትን ለመከላከል የሁሉንም አጋር አካላት ድርሻ ይጠይቃል፣
የአብክመ አካ/ጥ/መ/አስ/አጠ/ቢሮ የአለም በረሀማነት መስፋፋት መከላከል በዓልን የቢሮው ሠራተኞች በተገኙበት ሠኔ 11/2007 በባህር ዳር ከተማ በፓናል ውይይት አከበረ
በመደበኛነት ሠኔ 10 የሚከበረው ይህ በዓል በአለም አቀፍ ደረጃ ለ21ኛ ጊዜ በኢትዬዽያ ለ10ኛ ጊዜ እንዲሁም በክልላችን ለ9ኛ ጊዜ ተከብሯል፡፡የዘንድሮው የአማራ ክልል የበረሃማነት ቀን የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ዘላቂ ልማት መገንባት በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ያለ ነው፡፡የበረሃማነት በአል የክለሉ ህብረተሠሰብን በማነቃነቅ የባህሪ ለውጥ ማምጣት የሚያስችልና 46 በመቶ የአፍሪካ አህጉርን ያጠቃው የበረሃማነት መስፋፋት ወደሀገራችን እንዳይዛመት ቅድመ መከላከል ግንዛቤ ለመፍጠር ያለመ ነው፡፡/see more/

 

የሁለተኛ ደረጃ የይዞታ ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት መስጠት ቀን በዓል በጓጉሣ ሺኩዳድ ወረዳ በደመቅ ስነ ስርዓት ተከበረ፣
የአካባቢ ጥበቃ፣ መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ቢሮ ባለፉት ዓመታት የክልሉን የገጠር መሬት አስተዳደር ፍትሃዊና በመረጃ የተደገፈ እንዲሆን ሂደቱን በሁለት አበይት ደረጃዎች በመክፈል ሰፊ ተግባር እያከናወነ ይገኛል፡፡በመጀመሪያው ምዕራፍ በክልሉ ከሚገኙ 3.6 ሚሊዩን ባለይዞታዎች ውስጥ 99 በመቶ ለሚሆኑት የመጀመሪያ ደረጃ የይዞታ ማረጋገጫ በመስጠት የይዞታና የመጠቀም መብታቸው እንዲረጋገጥ አድርጓል፡፡ አርሶ አደሩ የይዞታ መብቱ በመረጋገጡ በመሬቱ ላይ የባለቤትነት ስሜት በመፍጠር የተሻለ መሬቱን እንዲንከባከብ አድርጐታል፡፡ የመሬት አስተዳደር ስርዓቱንም ይበልጥ አስተማማኝና ዘመናዊ አንዲሆን በ81 ወረዳዎች የ1.3 ሚሊዮን በላይ ባለ...
/image/image2_/
/read more/i

 

የበትምህርት ቤቶች የተቋቋሙ የአካባቢ እንክብካቤ ክበባት በአካባቢ ጥበቃ ስራዎች ትልቅ ድርሻ እንዳለቸው ተገለፀ፣
የአካባቢ ጥበቃ መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ቢሮ በህግ ከተሰጠው ኃላፊነት አንዱ በአካባቢ ጥበቃ ዙሪያ የሚሰሩ ክበበባትንና ማህበራትን መደገፍና ማጠናከር ሲሆን የአካባቢ እንክብካቤ ክበባትን ማቋቋም በትምህርት ቤት ግቢ ሆነ ለአካባቢው ህብረተሰብ ወሳኝ ሚና ያለቸው በመሆኑ በርካታ ተግባራትን እያከናወኑ ይገኛል፡፡
የፋሲሎ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የአካባቢ እንክብካቤ ክበብ ተጠሪ የሆኑት መ/ር ቢሆነኝ አበበ በግቢው ውስጥ በርካታ ችግኞችን በመትከል እየተንከባከቡ እንዲሆነ፣ የፅዳት ስራ በየወሩ ቋሚ ኘሮግራም ሲኖረው እንደአስፈላጊነቱ በተለያየ ጊዜ የማፅዳት ስራ በመስራት፣ በግቢው ውስጥ ፓርክ ለመስራት በዝግጅት ላይ እንዲሆኑ፣ የስፓርት ቦ
/see more/

 

 

 

መንግስት ባለፉት 24 ዓመታት ድህነትነትና ኋላ ቀርነት በመቅረፍ ህዝቡን ተጠቃሚ ያደረጉ በርካታ ውጤቶች አስመዝግቧል፡፡
ግንቦት 20 24ኛ ዓመት የድል በዓል በፓናል ውይይት ግንቦት 19 ቀን የሶስቱ ተቋማት የአካባቢ ጥበቃ መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ቢሮ፣ የአማራ ግብርና ምርምር እና የህብረት ስራ ማህ/ማስ/ኤጄንሲ ሰራተኞች በተገኙበት ተከብሯል፡፡
በፓናል ውይይቱም በሃገሪቱ ልማታዊና ዴሞክራሲያዊ ስርዓት በመጣል ሂደት በተለይም ኢህዴግ ገና ከጠዋቱ በህብረ ብሄራዊ ዴሞክራሲያዊ መፈክሮች ይታገል የነበረ ድርጅት መሆኑን፣ በሃገሪቱ ልማታዊና ዴሞክራሲያዊ ስርዓት በመጣል ሂደት በተለይም በሽግግር መንግስት በመመስረት፤ ህገመንግስት በማርቀቅና ማፀደቅ\ የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች በመፈቃቀድ ላይ የተመሰረተ አንድነት በመፍጠር እንዲሁም ይህን መብታቸውን በህ../see more/

 

በህገወጦች ተይዞ የነበር የክልሉ የወል መሬት ለተጠቃሚወች እየተመለሰ ነው፣
የአብክመ አካ/ጥ/መ/አስ/አጠ/ቢሮ በ2007 በጀት አመት 9 ወራት ውስጥ በህገወጦች ተይዞ የነበረ 40081 ሄ/ር መሬት ወደ ህብረተሠቡ ማስመለስ ችሏል፡፡ ካለፈው በጀት አመት አንፃር ሲታይ የተመለሰው የወል መሬት በ9537 ሄ/ር ብልጫ አሳይቷል፡፡
የተወሰኑ ማህበረሰቦች ለከብት ማሰማርያ፣ለማህበራዊና ሌሎች መሰል ጉዳዮች በጋራ በይዞታነት ሲጠቀሙበት የነበረውና በ2641 ቀበሌዎች ውስጥ በጥቂት ህገወጥ ግለሰቦች ተይዞ የቆየው ይህ የወል መሬት በህብረተሠቡ የላቀ ተሳትፎ ወደ ባለመብቶች ሊመለስ ችሎአል፡፡

 

ከ30 ሽህ ስኬዬር ኪ.ሜ በላይ የሚሸፍን ቦታ የአየር ፎቶግራፍ የማንሣት ስራ ተሠርቷል፣
የአብክመ አካ/ጥ/መ/አሰ/አጠ/ቢሮ ለክልሉ አርሶ አደር የ2ኛ ደረጃ የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ደብተር ለመስጠት በያዘው ዋና ስራ 30 ሽህ ስኬዬዌር ኪ.ሜ በላይ የሚሸፍን ቦታ የአየር ፍቶግራፍ የማንሣት ስራ አከናወነ፡፡
ባለፈው አመት ቢሮው ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንን ኤጀንሲ ጋር ባደረገው የውል ስምምነት መሠረት በአውሮፕላን በሚጠመድ ካሜራ የእያንዳንዱን ማሣ ካርታ በማንሣት 2ኛ ደረጃ የይዞታ የማረጋገጫ ደብተር ለመስጠት ዝግጅት እያደረገ ነው፡፡
የአየር ፎቶግራፍ ማንሣት ተግባር ዘመናዊ የመረጃ ምንጭ በመሆኑ ከማገልገሉ ባሻገር የሁለተኛ ደረጃ የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ደብተር አሰጣጥ ጥራቱ የተጠበቀና በመሬት ላይ ፍትህ ለመስጠት አስተማማኝ እንዲሆን ትልቅ ድርሻ ይኖረዋ

 

የመሬት ይዞታ ስርዓቱን ዘመናዊ በማድረግ ህገ-ወጥነትን ማስወገድ እንደሚቻል ተገለጸ፡፡ የአብክመ አካባቢ ጥበቃ መሬት አስተዳደር አጠቃቀም ቢሮ ከፊንላንድ መንግስት ጋር ባደረገው የውል ስምምነት መሰረት የሁለተኛ ደረጃ የይዞታ ማረጋገጫ ደብተር ለመስጠት ከሬይላ ፕሮጀክት ጋር በመተባበር ለሜጫና ባህርዳር ዙሪያ ወረዳ የካርታ ስራ መጀመር እንዲቻል በዳንግላ ከተማ ከባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ ተካሄዷል፡፡
በውይይቱ ላይ የቢሮው የሬይላ ፕሮጀክት ተጠሪ የሆኑት ዶክተር ዘርፉ ሃይሉ በሃገራችን ትልቁ የመልካም አስተዳደር ችግር መንስኤ ሁኖ የሚገኘው መሬት ስለሆነ የመሬት መረጃን በማጥራትና ዘመናዊ አሰራርን በመከተል የአርሶ አደሩን መብት ልናስጠብቅ ይገባል ሲሉ ለተሳታፊዎች ገልፀዋል፡፡/read more/

 

የአብክመ አካ/ጥ/መ/አስ/አጠ/ቢሮ ሠራተኞች የታላቁ የኢትዩጵያ ህደሴ ግድብ መሠረት የተጣለበትን 4ኛ አመት በፓናል ውይይት አከበሩ፡፡

ከአብከመ ግብርና ምርምር ኢንስቲቲዩት እና ከህ/ስ/ማ/ማስ ኤጀንሲ ሰራተኞች ጋር በጋራ የተከበረው ይህ የውይይት መድረክ እንዳጋመስነው እንጨርሰዋለን!የተሠኘውን የዚህን አመት የግድቡን ሀገር አቀፍ መሪ ቃል በተግባር ለማረጋገጥ የበለጠ መነሳሳት ለመፍጠር ያለመ ነው፡፡

በውይይቱ የተገኙ የቢሮው ሠራተኞችም ለግድቡ ግንባታ አሰኪጠናቀቅ ድረስ የቻሉትን ሁሉ እንደሚደግፋ አረጋግጠዋል፡፡

 

 

የደብረታቦር ዩኒቨርስቲ መምህራንና ተማሪዎች እንቦጭ አረምን ለማስወገድ ከህብረተሰቡ ጎን መሆናቸውን ገለጹ፡፡
የአካ/ጥ/መ/አስ/አጠ/ቢሮ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ባደረገው ቅንጅታዊ አሰራር መሰረት የደብረ ታቦር ዩኒቨርስቲ በ20/06/07 ከ160 በላይ የሚሆኑ የዩኒቨርሰቲው አመራር፣ መምህራንና ተማሪዎች በሊቦ ከምከም ወረዳ ካብ ቀበሌ የእንቦጭ አረምን በማስወገድ በዘመቻ ተሳትፈዋል፡፡
የዩኒቨርስቲው ምክትል ፕረዘዳንት አቶ ምህረት ዩኒቨርስቲው ከተሰጠው ተልዕኮ አንጻር በምርምር ችግር ፈች መፍትሄ ለመፈለግ አጋጣሚው ተፈጥሮለታል፡፡ ስለሆነም የዚህን አስቸጋሪ አረም ባህሪ በማጥናት ከተማሪዎች ጋር በመሆን ትልቅ ስራ መስራት አለበን ሲሉ ገልፀዋል፡፡/see more/

 

 

በህብረተሰቡ ተቀባይነትና ዘላቂነት ያለው የሁለተኛ ደረጃ የገጠር መሬት ይዞታ ማረጋገጫ ሰርትፍኬት ባለይዞታው እንደሚሰጥ ተነገረ፣
ቢሮው ባለፉት ዓመታት የክልሉን የገጠር መሬት አስተዳደር ፍትሃዊና በመረጃ የተደገፈ እንዲሆን ሂደቱን በሁለት አበይት ደረጃዎች ማለትም በመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ የይዞታ ማረጋገጫ ደብተር በመክፈል ሰፊ ተግባር አከናውኗል፡፡
በቀዳሚው ምዕራፍ በክልሉ ይገኛሉ ተብሎ ከሚገመተው ከ16 ሚሊዮን በላይ ማሳዎች እና 3.6 ሚሊዩን ባለይዞታዎች ውስጥ 98.7 በመቶ ለሚሆኑት የመጀመሪያ ደረጃ የይዞታ ማረጋገጫ በመስጠት የይዞታና የመጠቀም መብታቸው እንዲረጋገጥ አድርጓል፡፡ አርሶ አደሩ የይዞታ መብቱ መረጋገጡ ደግሞ በመሬቱ ላይ የባለቤትነት ስሜት በመፍጠር የተሻለ መሬቱን እንዲንከባከብ አድርጐታል፡፡/see more/

 

 

የመሬት አጠቃቀማችን በጥናትና በዕቅድ የተደገፈ በማድረግ ከመሬት የምናገኘውን የላቀ ጥቅም የሚያረጋግጥ መሆን አለበት፡፡
የአካባቢ ጥበቃ መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ቢሮ ዝርዝር የመሬት መረጃ ላይ በመመስረት የመሬት አጠቃቀም ዕቅድ ጥናት በማካሄድ በክልላችን የሚገኘውን የተፈጥሮ ሀብት ዘላቂና የላቀ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ እንዲሰጥ ማድረግ አላማን ላማሳካት ከ2005 ዓ.ም ጀምሮ በአማካሪ ድርጅትና በራሱ አቅም ሰፊ በመሬት አጠቃቀም ጥናቶችን እያካሄደ ይገኛል፡፡
በያዝነው ዓመትም ተግባሩን በማጠናከርና በማሻሻል ቀበሌን መሰረት ያደረገ በማሳ ደረጃ ተፈጻሚ የሚሆን የመሬት አጠቃቀምና አያያዝ ዕቅድ ዝግጅትና ትግበራ ለማከናወን የተለያዩ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናዎችን እየሰጠ ይገኛለል፡፡  /read more/

 

 

የአየር ፎቶግራፍ /orthophoto/ በመጠቀም የክልሉን የገጠር መሬት አስተዳደር ስርዓት ዘመናዊ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተነገረ፣
ኦርቶፎቶ በመጠቀም ለአርሶ አደሩ የሁለተኛ ደረጃ ደብተር ለማስጠት ቢሮው ወደስራ ግብቷል፡፡ ይህን ስራ ከሚሰሩ ድርጅቶች ጋር የሦስትዮሽ ስምምነት ፈፅሟል፡፡ በስምምነቱ መሰረት የቅየሳ ስራውን የቢሮው ድርሻ ሲሆን በተወሰኑ ዞኖችና ወረዳዎች ውስጥ በሚገኙ ቀበሌዎች የፎቶ መቆጣጠሪያ ነጥቦች ይመሰረታሉ እንዲሁም ሌሎች የቅየሳ ተግባራትም ይፈፀማሉ፡፡ ይህ ስራ የሚሰራው በዋናነት በቅየሳ ባለሙያዎች በመሆናቸው ይህ ስልጠና እንደተዘጋጀ ተግልፆል፡፡
ስልጠናው በንድፈ ሃሳብና በተግባር የተደገፈ ሲሆን የተግባር ስልጠናው ጅ.ፒ.ኤስ አር.ቲ.ኬና በቶታል እስቴሽን በሚባሉ ዘመናዊ መሳሪያዎች እየተሰጠ ሲሆን ዓላማው ደግሞ የገጠር መሬት ካርታ አሰራር ላይ ትኩረት ያደረገ ነው፡፡/see more/

 

ህብረተሰቡን በማሳተፍ የወል መሬት ይዞታን ከህገ ወጦች መከላከል እንደሚቻል ተነገረ፣የህብረተሰብ የጋራ መጠቀሚያ የሆኑት የወል መሬት ይዞታዎች በህገወጦች ተወረዋል፤ ወደ እርሻ መሬትም ተቀይረዋል፤ በአንዳንድ አካባቢዎች የቤት መስሪያ ሆነዋል፡፡ በዚህም የተነሳ የብዙሀኑ አርሶ አደር እንስሳት የሚሰማሩበት በማጣት እንዲሁም በመኖ እጥረት ምክንያት የእንስሳት እርባታው ፈተና ላይ ወድቋል፡፡በተጨማሪ በህብረተሰቡ መካከል በግጦሽ አጠቃቀም፣ ወሰን የመግፋት፣ በመሬቱ ላይ የተገኘውን ሃብት በመጠቀምና በሌሎች ሁኔታዎች ሰፊ ግጭቶች ሲፈጠሩ ይታያሉ፡፡/see more/

 

 

 

የአካባቢ ጥበቃ መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ቢሮ የ2007 ዓ.ም የግማሽ ዓመት በዋና ዋና ትግባራት የእቅድ አፈፃፀምን ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጠ፡፡

የሚዲያ ሰዎች በተገኙበት የቢሮውን የስድስት ወር አፈፃፀም ሪፖርት አስመልክቶ መግለጫውን የሰጡት አቶ ባይህ ጥሩነህ እንደተናገሩት ያለፍት ዓመታትን ጨምሮ 98.7% የክልሉ አርሶ አደሮች የመጀመሪያ ደረጃ የይዞታ ማረጋገጫ ደብተር እንዳገኙ\ 16ሽ 583 ሄክታር በህገ-ወጥ ተይዞ የነበረ የወል መሬት እንዲሁም በተጭበረበረ ማስረጃ ይዞታቸውን አጥተው የነበሩ የ161 አቅመ ደካሞች ይዞታቸው እንዲመለስ መደረጉን አብራርተዋል፡፡/see more/

 

 

በአማራ ክልል ዘመናዊ የመሬት አስተዳደር ስርዓት ለመገንባት ቢሮው የተጀመረውን ተግባር የመሬት ኢንቨስትመንት ሽግግር ኘሮግራም እንደሚደፍ አስታወቀ፣
ይህ የተገለፀው የፌደራል መሬት ኢንቨስትመት ኘሮግራም ከአማራ ክልል አካ/ጥ/መ/አስ/አጠ/ቢሮ ጋር በመተባበር በምስራቅ ጐጃም ዞን ሁለት እጁ እነሴ ወረዳ ከጥር 13-14/2ዐዐ7 በአዘጋጀው አውደጥናት የምክክር መድረክ ነው፡፡ 
በውይይቱ ላይ የቢሮው የመሬት አስተዳደር ባለሙያ የሆኑት አቶ ተስፋየ አሸኔ በክልላችን ዘመናዊ መሬት አስተዳደር ስርዓትን ለመገንባት የፌደራል የመሬት ኢንቨስትመንት ኘሮግራም ከክልሉ ጋር በመተባበር 5 ሚሊዮን አርሶአደሮችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ኘሮግራም መዘረጋቱን ገልፀዋል፡፡

 

 

 

የሰራባ መስኖና ድሬኔጅ ፕሮጀክት ሲጠናቀቅ 4 ሺ 230 አርሶአደሮችን ዘመናዊ የመስኖ ተጠቃሚ እንደሚያደርግ ተገለጸ፡፡
ፕሮጀክቱ በአለም ባንክና በፌደራል መንግስት ትብብር በሰሜን ጎንደር ዞን በደንቢያ ወረዳ በ6 ቀበሌዎች 400 ሄክታር ለማልማት ታቅዶ እየተሰራ ነው፡፡ይህ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት ከአምስት አመት በፊት ስራው የተጀመረ ቢሆንም በተቀመጠለት የጊዜ ሰሌዳ እየተሰራ ስላልሆነ ከአጋር አካላት ጋር በመወያየት ችግሩን መፍታት እንደሚገባ በመረዳት ከጥር 8 እስከ 9/2007 ዓ.ም በጎንደር ከተማ ከሰሜን ጎንደር ዞን፣ ከደምቢያ ወረዳ እና ከፕሮጀክቱ አስባባሪዎች ጋር በመተባበር የምክክር መድረክ ማድረጉን የአካባቢ ጥበቃ መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ቢሮ አስታቋል፡፡ በዚህም መድረክ ለፕሮጀክቱ መዘግየት ዋና ዋናወቹ ምክንያቶች የቴክኒክ ../see more/

 

 

 

የአካባቢ ጥበቃ ስራ የሁሉንም አጋር አካላት ተሳትፎ እንደሚጠይቅ ተገለፀ፣በክልሉ ውስጥ የሚካሄዱ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ የልማት እንቅስቃሴዎችን የሚመለከቱ ጉዳዮች የሰውን ልጅ ደህንነትን ለመንከባከብ፣ የአካባቢንና የተፈጥሮ ሀብቶችን ዘላቂነት ባለው መንገድ ለመጠበቅ፣ ለማልማትና ለመጠቀም በሚያስችል ሁኔታ መካሄዳቸውን ማረጋገጥ አስፈላጊም ተገቢም ነው፡፡ ከዚህ አንጻር ቢሮው ከልማት ባለቤቶች /የግል ባለሀብቶች፤ መንግሰትና መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች/ የሚቀርቡ የአካባቢ ተፅዕን ግምገማ/EIA/ ሰነዶች በመመርመርና /review/ የይሁንታ ፈቃድ በመስጠት፤ በማደስ፤ የይሁንታ ፈቃድ ሳይኖራቸው ወደ ስራ የገቡ ልማት ድርጅቶችን የአካባቢ አያያዝ ዕቅድ ሰነድ እንዲያዘጋጁና እንድተገብሩ በማድረግ እንዲሁም የህበረተሰቡን የአካባቢ ጥበቃ ግንዛቤ ለማሳደግ የሚያስችሉ ትምህረቶችን በልዩ ልዩ አግባብ በማሳራጨትና የማስተማር ስራ እየፈፀመ ይገኛል፡፡የአካባቢ ጥበቃ ስራ በአንድወገን ብቻ ተግባራዊ ማድረግ አይቻልም፡፡ ሁሉም የልማት ሆነ አስፈፃሚ ተቋማት ልዩ ልዩ የኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ስራዎች ሲያከናውኑ ሆነ የስራ ፈቃድ ለሚሰጡዋቸው ፕሮጀክቶች አካባቢን በማይጎዳ አግባብ የመፈጸም፣ በአካባቢ ጥበቃ ላይ ግንዛቤ የመፍጠር ሀላፊነት አለባቸው፡፡/see more/

 

 

 

በጣና ሃይቅ የተከሰተው አደገኛ መጤ አረም (እምቦጭ) ሙሉ በሙሉ ከሃይቁ መጥፋቱ አስኪረጋገጥ ድረስ አሁን የተጀመረው ስራ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተነገረ፣
የጣና ሃይቅ በአገራችን ትልቁ ሃይቅ ነው፡፡ ተፈጥሮአዊና ታሪካዊ ሃብቶች መገኛ ነው፡፡ ለክልሉ ህዝብም ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳው የጎላ ነው፡፡ የሀገራችን ልማት ለማፋጠን እየሰራናቸው ከሚገኙት የሃይል ማመንጫ ግድቦች፣ የመስኖ ልማት አውታሮች፣ የቱሪስት መዳረሻዎች ወዘተ ማጠንጠኛ እንብርት ነው፡፡ የክልሉ መንግስትም ሀይቁና አካባቢው ያለውን እምቅ የልማት አቅም ግምት ውስጥ በመስገባት የጣና ኃይቅ ተፋሰስ በዘላቂነት መጠቀም የሚያስችል 1,5 ሚሊዮን በላይ ሄ/ር የመሬት አጠቃቀም ጥናት እያካሄደ ይገኛል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ኃይቁንና አካባቢውን በተባበሩት መንግስታት የሳይንስ፣ ትምህርትና ባህል ድርጅት(UNSECO) ለማስመዝገብ ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር እተየሰራ ይገኛል፡፡/read more/ 
/read next/ /see image/

 

በጣና ሃይቅ የተከሰተው አደገኛ መጤ አረም (እምቦጭ) ሙሉ በሙሉ ከሃይቁ መጥፋቱ አስኪረጋገጥ ድረስ አሁን የተጀመረው ስራ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተነገረ፣
የጣና ሃይቅ በአገራችን ትልቁ ሃይቅ ነው፡፡ ተፈጥሮአዊና ታሪካዊ ሃብቶች መገኛ ነው፡፡ ለክልሉ ህዝብም ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳው የጎላ ነው፡፡ የሀገራችን ልማት ለማፋጠን እየሰራናቸው ከሚገኙት የሃይል ማመንጫ ግድቦች፣ የመስኖ ልማት አውታሮች፣ የቱሪስት መዳረሻዎች ወዘተ ማጠንጠኛ እንብርት ነው፡፡ የክልሉ መንግስትም ሀይቁና አካባቢው ያለውን እምቅ የልማት አቅም ግምት ውስጥ በመስገባት የጣና ኃይቅ ተፋሰስ በዘላቂነት መጠቀም የሚያስችል 1,5 ሚሊዮን በላይ ሄ/ር የመሬት አጠቃቀም ጥናት እያካሄደ ይገኛል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ኃይቁንና አካባቢውን በተባበሩት መንግስታት የሳይንስ፣ ትምህርትና ባህል ድ.../read mor/ /next/

 

 

በግብርና ኢንቨስትመንት የተሰማሩ ባለሃብቶች ለታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ የኤሌክትሪክ ሀይል ማመንጫ ግድብ ግንባታ የሚያደርጉትን ድጋፍ ግድቡ አስኪጠናቀቅ ድረስ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገለፁ፣
በምዕራብ አማራ አዊ ብሄረሰብ፣ በምዕራብና በምስራቅ ጐጃም ዞኖች የሚገኙና በተለያዩ የእርሻ የኢንቨስትመንት የተሰማሩ ባለሀብቶች በፍኖተ ሠላም ከተማ ታህሳስ 23/2007 ዓ.ም በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ድጋፍ ማሰባሰብ ዙሪያ የምክክር መድረክ አካሄደዋል፡፡
የክልሉ አካባቢ ጥበቃ መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ቢሮ ኃላፊ አቶ ባይህ ጥሩነህ በታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ላይ ከባለሃብቱ ጋር በተደጋጋሚ ባደረግናቸው ውይይቶች ባለሃብቱ ለታለቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ መሳካት ቦንድ በመግዛት እያሳየ ያለው ተነሳሽነትና ቁርጠኝነት አስደሳች እንደሆነ፣ ለዚህም ቢሮው ከፍተ/read more/
/see photo/

 

የመሬት መረጃ በማጥራትና ህገ ወጥነትን በመታገል የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መፍታት እንደሚቻል ተገለፀ፡፡
በምስራቅ አማራ ወረዳዎችና ዞኖች ከታህሳስ 3-9\2007 ዓ.ም በኮምቦልቻ ከተማ እና በክልሉ በየደረጃው ለሚገኙ ባለሙያዎች በዘላቂነት የመሬት አያያዝ ኘሮጀክት ድጋፍ ከታህሳስ 12-16\2ዐዐ7 ዓ.ም በዳንግላ ከተማ ለ405 ባለሙያዎች በመሬት አስተዳደር ስርዓት ግንባታ ስልጠና ተሰጠ፡፡
የመሬት ምዝገባ መረጃን ማጥራት አብዛኞችን የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ከምጫቸው ለማድረቅ ጉልህ ድራሻ አለው፡፡ በመሰረታዊነት በፍርድ ቤቶች አሁን እየተፈጠረ ያለውን የይገበኛል ክርክር በማስቀረት፣ የህፃናትና የአቅመካሞችን ይዞታ በማስመለስና በማስከበር እንዲሁም በቀጣይ ለሚሰራው ዘመናዊ የመሬት አስተዳደር ስርዓት ግንባታ ውጤታማነት የማይተካ ሚና እንዳለው በስል..
   /read more/  /see image/

 

 

ቀበሌን መሰረት ያደረገ ተሳትፎአዊ የመሬት አጠቃቀም እቅድ ማዘጋጀት ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንዳለው ተገለጸ፡፡
የክልሉ አካባቢ ጥበቃ መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ቢሮ ለምስራቅ አማራ መሬት አጠቃቀም ባለሙያዎች ከታህሳስ 2 እስከ ታህሳስ 7/2007 ዓ.ም በኮምበልቻ ከተማ እና ከታህሳስ 12 እስከ 16/2007 ዓ.ም በSLM ፕሮጀክት ለታቀፉ ወረዳዎች እና ዞኖች በዳንግላ ከተማ የመሬት አጠቃቀም ተግባር ተኮር ስልጠና የሰጠ ሲሆን ስልጠናውም በሶሾኢኮኖሚ፣ በእንስሳት ሃብት፣ በሰብል ልማት፣ በመስኖ እና በውሃሀብት ትኩረት ያደረገ ነው፡፡ በስልጠናው 345 የዞን እና የወረዳ የስራ ሂደት አስተባባሪዎችና ባለሙያዎች እንደተሳተፉ ለማወቅ ተችሎአል፡፡
አቶ መለሰ ዳምጤ በስልጠናው እንደተናገሩት አሳታፊ የመሬት አጠቃቀምና አያያዝ አቅድ .../read more/ /see image/

 

 

90 ከመቶ በወረዳው የገጠር መሬት የሚነሳ ቅሬታን መቀነስ ተቻለ

የባህርዳር ዙሪያ ወረዳ የገጠር መሬት ይዞታ ላይ ባደረገው የመረጃ ማጥራት ተግባር 90 ከመቶ የአርሶአደሩን ቅሬታ መቀነስ ችሏል፡፡

የአብክመ አካባቢ ጥበቃ መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ተቋም የክልሉ የገጠር መሬት ኪራይ መሰብሳቢያና የወንጀል ምንጭ እንዳይሆን ለገጠር መሬት መረጃ ማጥራት ስራ በሰጠው ልዩ ትኩረት ዞኖችና ወረዳወች ለውጥ እያመጡ ይገኛሉ፡፡/read more/

 

 

የገጠር መሬት አስተዳደር ስዓቱን ዘመናዊ ለማድረግ የአካባቢ ጥበቃ መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ቢሮ እየሰራ መሆኑ ተገለፀ፣
የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ፖሊሲና አዋጅ የሚያረጋግጡት የመሬት ባለይዞታዎችና ተጠቃሚዎች በጊዜ ያልተገደበ የባለይዞታነትና የመጠቀም መብት አግኝተዉ መሬታቸዉን በተገቢዉ መንገድ በመያዝ፣ በመንከባከብና መጠቀም የሚያስችላቸዉ ሁኔታ መፍጠርና ይዞታቸ.../read more/ /see 4 photos/

 

 

 

የእምቦጭ አረምን ከጣና ሃይቅ የማስወገድ ዘመቻው የሁሉንም አካላት ተሳትፎ አንደሚጠይቅ ተገለፀ፣
በጣና ሀይቅ ላይ በተከሰተው የእምቦጭ አረም ላይ የሚመክር አውደ ጥናት ህዳር 3 እና 4/2007 ዓ.ም በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት፣ ባህርዳር ዩንቨርስቲ፣ አካ/ጥ/መ/አስ/አጠ/ቢሮ እና አማራ መልሶ መቋቋም ልማት ድርጅት በጋራ በመሆን "ጣና ሀይቅን እና ግድቦቻችን ከእንቦጭ አረም.../read more/ /link no 2/image/ /link 3 photo/

 

 

 

 

በጣና ሀይቅ ላይ 40 ሺህ ሄክታር ላይ የተከሰተው የእንቦጭ አረም የሀይቁን ብዝሃ ህይወት ለከፋ ጉዳት ከማጋለጡ በፊት በተደረጀ ሁኔታ ማስወገድ እንደሚገባ የአማራ ክልል ርዕስ መስተዳደር አሳሰቡ።
አረሙ የውሀን የመትነን መጠን በሦስት እጥፍ በመጨመር በአጭር ጊዜ ሊመለስ የማይችል ጉዳት የማድረስ አቅሙ ከፍተኛ መሆኑ ተግልጿል።
የእምቦጭ አረምን ለማሰወገድ በባህር ዳር ከተማ በተካ.../read more/

 

 

የርብና ሠረባ መስኖ ልማት ኘሮጀክቶች ፍትሃዊ የመሬት አስተዳደር ስርዓት ለመስፈኑ ማሣያ እየሆኑ ነው፡፡

የቢሮ ሃላፊው አቶ ባይህ ጥሩነህ እንደተናገሩት ተቋሙ እየሰራቸው ባሉ የርብ፣ሰራባና መገጭ ታላላቅ መስኖ ልማቶች ህብረተሰቡን ያሳተፈና ፍትሃዊ የመስኖ ልማት ለማካሄድ የመሬት አስተዳደር ኮሚቴዎች፣ የመስኖ መሬት ሽግሽግ ኮሚቴ፣የመስኖ መሬት ሽግሽግና የካሳ ግመታ ቅሬታ ኮሚቴዎች ተዋቅረው ስራው እየተፋጠነ ይገኛል፡፡

እንደ ቢሮ ሃላፊው ገለፃ ፍትሃዊነትና የህብረተሰብ ተሳትፎ በትክክል ለማረጋገጥ በስህተት መሬት ሳይለካ የተዘለለባቸው፣በተለካው መሬት ልክ ካሣ ያለተሰራላቸው፣በመኸርና በባህላዊ መስኖ ሁለት ጊዜ ተጠቃሚች፣በፕሮጀክ.../read more/

 

የብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በፓናል ውይይት ተከበረ፡፡
ለዘጠነኛ ጊዜ ህዳር 29 የሚከበረውን የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን “በህገ-መንግስታችን የደመቀ ኢትዩጵያዊነታችን ለህዳሴያችን“ በሚል መሪ ቃል በፓናል ውይይት ህዳር 30/2007 የአካ/ጥ/መ/አስ/አጠ/ቢሮ፣ የህብረት ስራ ማህበራት ማስፋፊያ ኤጀንሲና የግብርና ምርምር ተቋም ሰራተኞች በተገኙበት ተከብሯል.../read more/

 

 

 

ኤችአይቪ/ኤድስን ለመከላከል አሁንም ሰፊ የህዝብ ንቅናቄ መፍጠር ያስፈልጋል ተባለ፣
በየአመቱ ህዳር 22 የሚከበረውን የአለም ኤችአይቪ/ኤድስ ቀን በፓናል ውይይት ህዳር 25 ቀን የሶስቱ ተቋማት የአካባቢ ጥበቃ መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ቢሮ፣ የአማራ ግብርና ምርምር እና የህብረት ስራ ማህ/ማስ/ኤጄንሲ ሰራተኞች በተገኙበት ተከብሯል፡፡በፓናል ውይይቱም በቀረበው የመነሻ ፅሁፍ በ.../read more/

 

 

 

የገጠር መሬት አስተዳደር በተያያዘ የሚነሱ ግጭቶችና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመቅረፍ የጋራ ጥረት እንደሚጠይቅ ተነገረ፣
በምስራቅ አማራ ለሚገኙ የዞንና ወረዳ የፍትህ አካላት/የፍርድ ቤት፣ የፍትህ፣ የህዝብ ቅሬታ / እና የአካባቢ ጥበቃ መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም አመራሮች ህዳር 15 እና 16 በደሴ ከተማ በገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ጋር በተያያዘ የሚነሱ ግጭቶችና.../read more/

 

 

 

የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ስርዓትን ለማስፈፀም የወጣው ደንብ ቁጥር 51/1999 ዓ.ም ማሻሻያ ሊደረግበት ነው፣
የገጠር መሬትን ባግባቡና በእንክብካቤ በመጠቀም ለምነቱን ጠብቆ ለመጭው ትውልድ ማስተላለፍ ይገባል፡፡ የሴቶችን፣ የአቅመ ደካሞችንና የወላጅ አልባ ህፃናትን ልዩ ጥቅም ባገናዘበ መንገድ በባለይዞታዎች ሙሉ ተሣትፎ መገንባትም ይኖርበታል፡፡ይህን ተፈፃሚ ለማድረግ የአካባቢ ጥበቃ መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ቢሮ የተለያዩ ጥናቶችን በማድረግ እና በገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም መወሰኛ አዋጅ
/read more/

 

 

 

የብሄረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ በክልሉ ድህነትነትና ኋላ ቀርነት በመቅረፍ ህዝቡን ተጠቃሚ ያደረጉ በርካታ ውጤቶች አስመዝግቧል፡፡
የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ/ብአዴን/ 34ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በፓናል ውይይትና በጽዳት ዘመቻ ህዳር 12 ቀን የሶስቱ ተቋማት የአካባቢ ጥበቃ መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ቢሮ፣ የአማራ ግብርና ምርምር እና የህብረት ስራ ማህ/ማስ/ኤጄንሲ ሰራተኞች በተገኙበት ተከብሯል፡፡
/read more/
 

 

 

 

በአማራ ክልል ውሃ አዘል መሬትን ከድርቅ አደጋ ለመከላከል ጥረት እየተደረገ ነው
በአማራ ክልል ውሃ አዘል መሬትን ከድርቅ አደጋ በዘላቂነት ለመከላከል እየሰራ መሆኑን የክልሉ አካባቢ ጥበቃ መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ቢሮ አስታወቀ።የቢሮው የህዝብ ግንኙነት ዋና የስራ ሂደት መሪ አቶ ደምረው አያሌው ትናንት::/read more/

 

 

 

 

 

በጣና ሃይቅ በ40 ሺህ ሄክታር የተከሰተውን መጤ አረም የማስወገድ ስራ ተጀመረ
በጣና ሃይቅ በ40 ሺህ ሄክታር የተከሰተውን አደገኛ መጤ አረም በህብረተሰቡ ሙሉ ተሳትፎ የማስወገድ ስራ መጀመሩን የአማራ ክልል አካባቢ ጥበቃ መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ቢሮ አስታወቀ።/read more/

 

 

 

 

 

የከተሞች መሰረተ ልማት ግንባታ በአካባቢ ጥበቃ ስርዓት ማለፍ ይኖርበታል ተባለ፣
የአካባቢ ጥበቃ መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ቢሮ የከተሞች መሰረተ ልማት ግንባታ በአካባቢ ጥበቃ ስርዓት እንዲያልፍ የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ለዞንና ለከተማ አስተዳደር ባለሙያዎች ለአምስት ቀን በወረታ ከተማ ሰጠ፡፡የከተማ ልማት የትኩረት አቅጣጫዎች ድህነትን መቀነስ ብሎም ማስወገድ፣ ህ.../read more/

 

 

 

 

 

የመሬት አጠቃቀምና አያያዝ ዕቅዳችን ከመሬት የምናገኘውን የላቀ ጥቅም የሚያረጋግጥ መሆን እንዳለበት ተገለፀ፡፡ቀበሌን መሰረት ያደረገ በማሳ ደረጃ ተፈፃሚነት ያለው የመሬት አጠቃቀምና አያያዝ ዕቅድ ዝግጅት ለዞንና ወረዳ አመራሮች እንዲሁም ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ለሁለት ቀን በዳንግላ ከተማ ተሰጠ፡፡በኢፌዴሪ የገጠር ልማት ስትራቴጅ "እያንዳንዱ ሜትር መሬት ለልማታ.../read more/

 

 

 

 

በጣና ሃይቅ ላይ የተፈጠረውን አረም የማስወገድ ተግባር ትኩረት ተሰጥቶት ሊሰራ እንደሚገባ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አስገነዘቡ፡፡/read more/

 

 

 

የቢሮው ሰራተኞች ለ3ኛ ጊዜ ቦንድ ለመግዛት ቃል ገቡ
የአካ/ጥ/መ/አሰ/አጠ/ቢሮ ሠራተኞች ለ3ኛ ዙር ለኢትዮዽያ ታላቁ ህዳሴ ግድብ ቦንድ ለመግዛት ቃል ገቡ፡፡ግድቡ አስኪጠናቀቅም በተለያየ መንገድ ፕሮጀክቱን እንደግፋለን ብለዋል፡፡
ፕሮጀክቱን በዘላቂነት ለመደገፍ መግባባት በተደረሰበት ቢሮው ባዘጋጀው የሠራተኞች ደማቅ የቦንድ አሰጣጥ ስነ-ስርዐት ለ2ኛ ዙር ቦንድ የገዙ 60 የቢ.../read more/

 

 

 

 

 

የእምቦጭ አረምን ከጣና ሃይቅና አካባቢው በህብረተሰብ ተሳትፎ የመስወገድ ዘመቻ ስራ ተጀመረ 
የጣና ሃይቅ በአገራችን ትልቁ ሃይቅ ሲሆን ተፈጥሮአዊና ታሪካዊ ሃብቶች መገኛ ነው፡፡ ለክልሉ ህዝብም ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳው የጎላ ነው፡፡ የሀገራችን ልማት ለማፋጠን እየሰራናቸው ከሚገኙት የሃይል ማመንጫ ግድቦች፣ የመስኖ ልማቶች፣ የቱሪስት መዳረሻዎች ወዘተ ማጠንጠኛ እንብርት ነው... /read more/

 

 

 

 

 

 

 

ብሄራዊ ሉአላዊነቷና የክብር ምልክት የሆነው የሰንደቅ አላማ በዓል ተከበረ
የአብከመ አካ/ጥ/መ/አስ/አጠ/ቢሮ የቢሄራዊ ሉአላዊነትና የክብር ምልክት የሆነውን የሠንደቅ አላማ በአል በፓናል ውይይት አከበረ፡፡መሰከረም 30/2007 ዓ/ም በግብርና ምርምር አዳራሽ የተከበረው ይህ በአል ለሠንደቅ አላማችን ያለን ክብር ከፍ ያለና ዜጐች በመቻቻል የኖሩበትን ሀገር በጐ ዕሴት ቀጣይ ለ...
/read more /

 

 

 

 

 

 

 

 

ቢሮው ያለፈውን የበጀት አመት ስራ ክፍተቶች የለየና የቀጣይ የስራ አቅጣጫዎችን ያስቀመጠ ውይይት

ካሄደ/read more/

 

 

 

 

 

 

በ2006 ዓ/ም የላቀ አፈፃፀም ላስመዘገቡ መምሪያዎች እውቅና ተሰጠ/read more/

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

የአብክመ አካ/ጥ/መ/አስ/አጠ/ቢሮና የህ/ስ/ማ/ማ/ኤጀንሲ የቢሮህን ፃግንባታ እየተፋጠነ ነው/read more/
 

 

 

 

 

 

 

የባለራዕዩን መሪ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስተር መለስ ዜናዊን ለመዘከር የችግኝ መንከባከብ ስራ አከናወነ፡፡/read more/

 

 

 

በጣና  በለስ የተቀናጀ የውሃ ሀብት ልማት ኘሮጀክት በታቀፋ ወረዳዎች የ2006 በጀት አመት የስራ አፈፃፀም አበረታች እንደነበር ተገለፀ፡፡/read more /