Web Content Display Web Content Display

Minimize Maximize

Web Content Display Web Content Display

Minimize Maximize

Web Content Display Web Content Display

Minimize Maximize

Web Content Display Web Content Display

Minimize Maximize

ራዕይ

  አገራዊራዕይ

  በሕዝብተሳትፎናበሕዝቦችመፈቃቀድላይየተመሰረተዲሞክራሲያዊሥርዓትናመልካምአስተዳደር

  የሰፈነባት፣ማሕበራዊፍትህየነገሰባትከድህነትተላቃመካከለኛገቢያላትኢትዮጵያንዕውንማድረግ፡፡

  የክፍለ-ኢኮኖሚውራዕይ

  አምራች፣ለመኖሪያምቹናዘመናዊከተሞችእንዲሁምተወዳዳሪየሆነየኮንስትራክሽን

  ኢንዱስትሪናደረጃውን የጠበቀናየተመጣጠነየመንገድአውታርተስፋፍቶማየት፡፡

  የተቋሙራዕይ

  ራዕይ 2012

  የአማራ ክልል ኢኮኖሚ በኢንዱስትሪ የሚመራና ከተሞቹም ለመኖሪያና ለሥራ

  ምቹ ሆነው ማየት፣                                                                                                                                                                                   

ተልዕኮ

  ኢንቨስትመንትና ኢንዳስትሪን በማስፋፋት ዘላቂና የተቀናጀ የከተማ ልማትና መልካም አስተዳደርን በማፋጠን    ሰፊ የሥራ እድል እንዲፈጠር፣የውጭ ምንዛሬ እንዲያድግ የኢንዱስትሪው ድርሻ በክልሉ ኢኮኖሚ የላቀ እንዲሆን በማድረግ የህዝቦችን እኩል ተጠቃሚነት ማረጋገጥ

እሴቶች

  የተቋሙ እሴቶችና የአሠራር መርሆዎች

  ሴቶች/Values/

  Ø  ልማታዊ ለሆነ የአገር ውስጥ ባለሀብት ቅድሚያ እንሰጣለን

  Ø  የአካባቢ እምቅ ሀብትን ትኩረት ባደረገ የኢንዱስትሪና ከተማ ልማት ላይ ተግተን እንሰራለን

  Ø  ለአግሮ ፕሮሰሲንግ ኢንዱስትሪና ለኤክስፖርት ምርት ቅድሚያ እንሰጣለን

  Ø  የከተማ መሬት በቁጠባና በፕላን  ግልፅ በሆነ አሰራር ለልማት እንዲዉል  እናደርጋለን፣

  Ø  የከተማ ነዋሪውን የመኖሪያ ቤት ተጠቃሚነት እናረጋግጣለን

  Ø  ከተሞች ለኑሮና ለስራ  ምቹ  እንዲሆኑ በአካባቢ ልማትና ጥበቃ  ላይ  ልዩ ትኩረት ሰጥተን እንሰራለን፣

  Ø  የተቀናጀና ዘላቂ የኢንዱስትሪና ከተማ ልማት እውን ለማድረግ ጠንክረን እንሰራለን

  Ø  በከተሞች ልማትና መልካም አስተዳደር እንዲረጋገጥ ትኩረት ሰጥተን እንሰራለን፣

  የአሠራር መርሆዎች

  Ø  በመስሪያ ቤታችን እና በሴክተራችን በየደረጃው ሰፋፊ የንቅናቄ መድረኮች በመፍጠር በርካታ የለውጥና የልማት ሠራዊት እንገነባለን፣

  Ø  የዜጎች አመኔታና ዕርካታ የዉጤታችን መለኪያ ነዉ ፣

  Ø  የአገልግሎት አሰጣጥን ፍትሃዊ  ቀልጣፋና ዉጤታማ እናደርጋለን፣

  Ø  ህብረተሰቡ በሁሉም የልማት መስኮች ላይ በንቃት እንዲሳተፍ ትኩረት ሰጥተን እንሰራለን፣

  Ø  የግል ባለሀብቶችና የባለድርሻ አካላት የዘርፉ ተልእኮ ወሳኝ  ማሳኪያ አጋሮቻችን በመሆናቸዉ በጋራ እንሰራለን፣           

  Ø  የሥራ ክብርን መልካም ሥነ ምግባርንና  አርዓያነትን በማሳደግ የቡድን አሰራርን  እናጠናክራለን፣

  ለምርምርና ጥናት ትኩረት በመስጠት የአፈጻጸም ዉጤታማነታችንን እናሳድጋለን