http://በ2006 በጀት ዓመት የእድገት እና ትራንስፎርሜሽንየእቅድ አፈፃፀም ሪፖርትበ2006 በጀት ዓመት የእድገት እና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ዝግጅት በ2005 በጀት ዓመት የነበሩን ደካማና ጠንካራ ጐኖች በመገምገም እና ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን በመለየት ለ2006 በጀት ዓመት የእቅድ ዝግጅት አቅም የሚሆኑበትን ሁኔታና አቅጣጫ በማስቀመጥ የ በጀት ዓመቱ የእድገት እና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ዝግጅት በየደረጃው በሚገኘው ፈፃሚ እና አመራር ተገምግሞ ከአመለካከት፤ ከክህሎት ፤ ከአደረጃጀት እና አሠራር  አንፃር ያሉ ችግሮች እና ተግዳሮቶች ተለይተው ትግል ተደርጐባቸው  የጋራ መግባባት ተደርሶ የበጀት ዓመቱ እቅድ ተዘጋጅቶ በበጀት አመቱ ለመፈፀም ጥረት ሲደረግ ቆይቶ አሁን በበጀት አመቱ ቁልፍ ተግባር የልማት ሰራዊት ግንባታ እና በልማት ስራዎች አፈፃፀም ዙሪያ ከሶስት ተጠሪ ተቋማት፣ ከ10 ዞን ኢ/ከ/ል/ መምሪያዎች፣ ከሶስት ሜትሮፖሊታን ከተሞች እና ከቢሮው የስራ ሂደቶች የተሰበሰቡ ሪፖርቶች መሠረት አድርጐ የበጀት አመቱ የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት እንደሚከተለው ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡የበለጠ Read more informaton about 2006 BOIUD plane