Web Content Display Web Content Display

Minimize Maximize

Web Content Display Web Content Display

Minimize Maximize

Web Content Display Web Content Display

Minimize Maximize

Web Content Display Web Content Display

Minimize Maximize

ለህፃናት የሚደረግ ጥንቃቄ

  •  ወላጆች ማንኛዉም ሕፃን ልጃቸው ከማያውቁት ሰው ጋር እንዳሄዱ፣እንዳይደርሱና ስጦታ እንዳይቀበሉ መምከር አለባቸው
  • ወላጆች ልጅቻቸው ማንኛዉም አይነት አደጋ ውይም ጉዳት ሲደርስ ለፖሊስ ሪፖርት እንዲያደርጉ ማስተማር አለባቸው
  • ወላጆች ልጆቻችሁ ሁልጊዜ የት እንዳሉ፣የት እንደሚውሉ መወቅናመከታተል አላባቸው
  • ወላጆች ልጆች የት መሄድ እንዳለባቸውና የት መሄድ እንደሌለባቸው ማሳወቅ አለባቸው
  • ወላጆች ልጆቻችሁን የቤታቸውን ሙሉ አድራሻ፣ስልክ ቁጥር እንዲያውቁ ማስተማር አለባቸው
  • ወላጆች ልጆቻችሁ ሁልጊዜ በግሩፕ ሆነው እንዲጫወቱ ማበረታታት አለባቸው