Web Content Display Web Content Display

Minimize Maximize

Web Content Display Web Content Display

Minimize Maximize

Web Content Display Web Content Display

Minimize Maximize

Web Content Display Web Content Display

Minimize Maximize

በምዕራብ ጐጃም ዞን ወምበርማ ወረዳ ባለፈው ሩብ ዓመት ህብረተሰቡና የፀጥታ አካላት ባደረጉት ቅንጅታዊ ስራ የወንጀል ድርጊቶችን በግማሽ መቀነሳቸው ተገለፀ፡፡

 

በወረዳው ማርወለድ ቀበሌ አመታዊ የሠላም ቀን ሰሞኑን ሲከበር የወረዳው አስተዳደርና ፀጥታ ጉዳዬች ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሙሉጌታ ዜና ህብረተሰቡ በአማካሪ ም/ቤት፣በቤተሰብ ፖሊስ እና በ1 ለ5 የልማት ቡድን በመደራጀት በተሰራው የፀጥታ ስራ ዋና ዋና ወንጀል 6ዐ በመቶ መቀነስ ተችሏል፡፡

የቀበሌው ኗሪዎች በበኩላቸው ባለፉት ዓመታት የስርቆት፣ድብደባ እና ግድያ ወንጀሎች ይፈፀሙ እንደነበር አስታውሰው አሁን በተፈጠረው ማህበረሰብ አቀፍ ወንጀል መከላከል አሰራር ህብረተሰቡ እና የፀጥታ አካላት ተቀራርበው መስራት በመቻላቸው እነዚህ ወንጀሎች መቀነሳቸውን ተናግረዋል፡፡ ዜናውን ያረሰን የወረዳው ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ነው፡፡