Web Content Display Web Content Display

Minimize Maximize

Web Content Display Web Content Display

Minimize Maximize

Web Content Display Web Content Display

Minimize Maximize

የህግ አስፈሚው ዕቅድ

  የህዝብ ቅሬታ ማስተናገድና ውሣኔ መስጠት የስራ ሂደት የ2004 ዓ/ም በጀት ዓመት ዝርዝር የስራ ዓቅድ

  1.    መግቢያ፦

  በዘመናዊ የመንግስት አስተዳደር ስርዓት የመንግስት ሥራውን በህግ መሠረት የሚያከናውን መሆኑን ለማረጋገጥ፣የአስተዳደር ችግሮችን ለመከላከልና ተፈጽመው ሲያገኙም ለማረም የሚያስችል ስርዓት ዘርግቷል።

  ሀገራችን ጨምሮ በበርካታ ሀገሮች በአስፈፃሚው ዘንድ የሚያጋጥመውን የአሰራርና የዜጐች መብት ጥሰት ችግር መከላከል የሚችሉ የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋማት፣ሰብአዊ መብት ኮሚሽኖች ተቋቁመዋል። ከእነዚህ ህገ-መንግስታዊ ተቋማት በተጨማሪ የተገልጋዮችን ቅሬታና አስተዳደራዊ በደል ተቀብሎ የሚያጣራ የሚመረምርና ውሣኔ የሚሰጥ የህዝብ ቅሬታ ሰሚ አካል በየአስተዳደር ዕርከኑ በማቋቋም ህዝቡ ካለበት አካባቢ ርቆ ሳይሄድ  ጊዜዉን፣ ገንዘቡን፣ ጉልበቱን ሳያባክን አስተዳደራዊ መፍትሄ እንዲያገኝ እየተደረገ ይገኛል። በቀጣዩ ዓመትም ስርዓቱን የበለጠ በማጠናከር አገልግሎቱን ለመስጠት፤ የህዝቡን ቅሬታና ችግር በመፍታት በመንግስት አገልግሎት አሰጣጥ ዘንድ የተገልጋዩን ዕርካታና አመኔታ  ለማሳደግ  ይህ  የ2004 ዓ.ም የበጀት ዓመት ዕቅድ ተዘጋጅቷል።    

  2.    መነሻሁኔታ፦

  በበጀት ዓመቱ የተያዙ ዕቅዶችንና የቅሬታ ማስተናገጃ ስርአቱን ተግባራዊነት ለማጠናከር ካላቸዉ ፋይዳ አንጻር የስራ ሂደቱ አመጣጥ፤ ባለፈዉ አመት የስራ አፈጻጸም ግምገማ የታዩ ችግሮችና የሚያጋጥሙ ስጋቶች እንደሚከተለዉ  ተዳሰዋል።

  download full docments of Grevance annual plan of 2004 e.c