Web Content Display Web Content Display

በአብክመ ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ኮሚሽን

 

 

 

 

ለሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ፍኖተ ካርታ ዝግጅት የዉይይት መድረክ ለማካሄድ የተዘጋጀ መነሻ ጽሁፍ(TOR)፣

 

 

 

 

 

 

 

 

መስከረም 2011 ዓ.ም

ባህር ዳር

 

 

1.  መግቢያ

 

የአብክመ ሳይንስ ቴክኖሎጂና ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ኮሚሽን ቴክኖሎጂዎችን በማልማት፣ በማሸጋገር፣ በማላመድ፣ በመጠቀምና በማስፋፋት በየዘርፉ እያካሄደ ያለዉን የልማት እንቅስቃሴ በቴክኖሎጂ የታገዘ ለማድረግ በአዋጅ ቁጥር 234/2008 ተቋቁሟል፡፡

 

በመሆኑም ኮሚሽኑ ተግባርና ሀላፊነቱን ሊወጣና ተልዕኮዉን ሊያሳካ ከሚችልባቸዉ ስልቶች አንዱና ዋነኛዉ ክልላዊ ፍኖተ ካርታ ማዘጋጀትና በየበጀት ዓመቱ ከዚሁ የተቀዳ ዕቅድ በማዘጋጀት በተደራጀና በተቀናጀ መልኩ ለማከናወን የሚያስችል የአሰራር ስርአት ሲዘረጋ ነዉ፡፡

 

በዚህም መሰረት ክልላዊ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ፍኖተ ካርታ ለማዘጋጀት ከሚመለከታቸዉ ምሁራን ጋር መወያየት በማስፈለጉ ይህ መነሻ ጽሁፍ ተዘጋጅቷል፡፡

2.  የዉይይት መድረኩ አላማ

 

የአብክመ ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ኮሚሽን በቀጣይ ለሚያከናዉናቸዉ ተግባራት ሊያሰራ የሚችል ፍኖተ ካርታ የሚያዘጋጅ ኮሚቴ ማቋቋምና ስራ ማስጀመር ነዉ፡፡

3.  የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት

ü  በፍኖተ ካርታ ዝግጅት የሚሳተፉ አ

ካላትን መለየትና ማካተት፣

ü  የኮሚቴ አደረጃጀት፣ ተግባርና ሃላፊነት መወሰን፣

ü  የፍኖተ ካርታ ዝግጅት ይዘት፣ ዉጤትና ሂደት ላይ ዉይይት ማድረግ፣

ü  ለፍኖተ ካርታ ዝግጅት ቅድመ ስራዎችን መለየትና ተግባራትን ማከፋፈል፣

·         የድርጊት መርሀ ግብር ማዘጋጀትና የፍኖተ ካርታ ቅድመ ዝግጅት ስራወችን መለየትና ተግባራትን መከፋፈል፣

ወደ ተግባር ለመግባት የሚያስችሉ የቀጣይ አቅጣጫዎችን