Web Content Display Web Content Display

Minimize Maximize

Web Content Display Web Content Display

Minimize Maximize

Web Content Display Web Content Display

Minimize Maximize

Web Content Display Web Content Display

Minimize Maximize

ተከሳሽ ጋሻው አምዴ ደስታ የተባለው ግንቦት 15 ቀን 2006ዓ.ም ከመቀሌ ወደ ኬሚሴ ከተማ ሾፌር የኋላሸት መኩሪያ በሚያሽከረክረው የኮድ ቁጥር 3 00880 አዲስአበባ በሆነ አይሱዙ የጭነት መኪና በህገ-ወጥ መንገድ 50 ኩንታል ስኳር አስጭኖ ሲጓዝ በጉባላፍቶ ወረዳ ቀበሌ 04 አስተዳደር ሲደርስ በተደረገ ፍተሻ ተይዞ ምርመራው በፖለስ ተጣርቶ ክሱ ለሰሜን ወሎ ዞን ፍትህ መምሪያ ቀርቦ ፍትህ መምሪያው ክሱን ለሰሜን ወሎ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት አቅርቦ ፍርድ ቤቱ ክሱንና ማስረጃውን አጣርቶ ጥቅምት 25 ቀን 2007ዓ.ም በዋለው ችሎት ተከሳሽ 5 ዓመት ፅኑ እስራትና 10 ሺ ብር ቅጣት ወስኖበታል፡፡