Web Content Display
መ ግ ቢ ያ
መንግስትትኩረትከሰጣቸውዘርፎችውስጥ
አንዱየቴክኒክሙያናኢንተርፕራይዞችልማት
ዘርፍነው፡፡ዋነኛተልዕኮውምለዜጎችሰፊየስራ
እድልመፍጠር፣በዝቅተኛናመካከለኛደረጃ
የሰለጠነናብቃቱየተረጋገጠየሰውሃይል
ማቅረብ፣ለጥቃቅንናአነስተኛ
ኢንተርፕራይዞችየተሟላየኢንዱስትሪ
ኤክስቴንሽንአገልግሎትበመስጠት
ተወዳዳሪነታቸውንማሳደግ፣አዋጭ
ቴክኖሎጂማሸጋገር፣ፈጣንልማትናቀጣይነት
ያለውፍትሃዊ የሆነኢኮኖሚያዊእድገት
በማምጣትከድህነት በማላቀቅልማታዊ
ባለሃብቶችንማፍራት ነው፡፡