Web Content Display
የአብክመውሃመስኖናኢነርጂልማትቢሮበመጠጥውሃአቅርቦትእና
በመስኖግንባታዙሪያከባለድርሻአካላትጋርውይይትእያካሄደነው
ስብሰባዉንበንግግርየከፈቱትየአብክመውሃመስኖናኢነርጂልማትቢሮኃላፊ
ዶ/ርማማሩአያሌዉእንደገለጹትበአሁኑስአትበመጠጥውሃአቅርቦቱእናበመስኖ
ግንባታውዘርፍየሚስተዋሉችግሮችንለመቅረፍከፍተኛጥረትናአዳዲስአሰራሮችን
በመቅረጽመተግበርካልቻልንወደፊትየሚመጣውንየክልሉንህዝብየመጠጥውሃ
ፍላጎትበአግባቡተደራሽማድረግየሚያዳግተንመሆኑንናበመስኖልማቱዘርፍም
ከዚህቀደም100ሽህሄክታርመሬትየሚያለሙበርካታፕሮጀክቶችንመገንባትብንችልም
ከዲዛይንጀምሮእስከግንባታጥራትድረስከፍተኛችግርእያጋጠማቸውስለሆነበእቅዳችን
መሰረትህብረተሰቡንተጠቃሚእያደረግንእንዳልሆነተረድተንበቀጣይእዚህውይይትላይ
እየተሳተፍንያለንአካላትበዘርፉየሚስተዋሉችግሮችንበመቅረፍህብረተሰቡንተጠቃሚእና
ደርግዘንድከወትሮውበተለየተቀናጅተንመስራትይጠበቅብናልብለዋል፡፡
የአብክመርዕሰመስተዳድርየመሰረተልማትአማካሪአቶደሳለኝአስራደዉይይቱንበክብር
እንግድነትሲከፍቱእንደገለጹትበክልላችንበሚገነቡመሰረተልማቶችላይየሚሰተዋሉችግሮችአሉ፤
ከዚህጋርበተያያዘለክልሉህዝብአገልግሎትይሰጡዘንድታስቦከሚገነቡየንጹህመጠጥውሃተቋማት
ወስደንስንመለከትበርካታግንባታዎችለብልሽትእየተዳረጉእንዳሉይታወቃል፡፡ከዚህምበላይየግንባታመጓተት፣የጥራትመጓደልናሌሎችተያያዥችግሮችበህብረተሰቡተጠቃሚነት
ላይአሉታዊተፅዕኖእየፈጠሩይገኛሉ፡፡በመሆኑምየእነዚህንችግሮችመነስዔበጋራበመምከርመፍትሄ
መሰጠትአለበትብለዋል፡፡ለተገነቡየመጠጥዉሃናየመስኖግንባታዎችላይምአስፈላጊውንእንክብካቤና
ጥበቃልናደርግላቸውይገባልሲሉገልጸዋል፡፡
ለዉይይትመነሻየሚሆንሪፖርትየአማራዲዛይን፣ቁጥጥርናሱፐርቪዥንስራዎችድርጅትያቀረበሲሆን
የዉሃ፣መስኖናኢነርጂልማትቢሮምክትልሃላፊዎችአቶይመርሃብቴናአቶመለሰስንታየሁበመጠጥና
መስኖግንባታዘርፎችእያጋጠሙያሉየመልካምአስተዳዳርችግሮችበፕሮጀክትደረጃአቅርበዋል፡፡በነዚህየዉይይትመነሻሪፖርቶችአሁንላይዉይይትእየተደረገይገኛል፡፡በዚህመድረክየዞንዋናአስተዳዳሪዎች፣የመንግስትየልማትድርጅቶችስራአስፈጻሚዎችናየስራሃላፊዎች
የዉሃ፣መስኖናኢነርጂልማትመምሪያሃላፊዎች፣የቢሮዉሃላፊዎችናስራአመራርአባላትእናሌሎችጥሪ
የተደረገላቸዉአካላትእየተሳተፉበትይገኛል፡፡ዉይይቱበተለያዩአጀንዳዎችዙሪያበመምከርዉሳኔዎችተላልፈዉበነገዉእለትየሚጠናቀቅይሆናል፡፡